መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች
|
|
ሁለት (2) የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ፎቶግራፍ (ሁለቱ ጆሮዎች የሚታዩ፣ መደቡ ነጣያለና ከጀርባው ስም የተጻፈበት)
|
|
አገልግሎቱ ያበቃዉን ፓስፖርት መረጃ ያለበትን ማለትም ስም፣ ፎቶግራፍ፣ ፓስፖርቱ የተሰጠበትና ለመጨረሻ ጊዜ የታደሰበትን ገጽ የሚያሳይ ኮፒ ማቅረብ
|
|
ፓስፖርትዎ ከጠፋ የትና መቼ እንደወሰዱት የሚገልጽ ማስታወሻ እንዱሁም በኢትዮጵያ ውጭ
ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጠ የልደት ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ
|
|
በአሜሪካን አገር ያሉበትን ስታተስ የሚያሳይ ማስረጃ ኮፒ
|
|
|
|
የአገልግሎት ክፍያ $50.00 ለኢትዮጵያ ኤምባሲ የተፃፈ
መኒ ኦርደር /Money Order/
|
|
|
|
የሊሴ
ፓሴው ማመልከቻ በፖስታ ቤት በኩል
የሚልኩ
ከሆነ ፣ አድራሻዎ የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ
Tracking Number ያለው (FEDEX,
UPS, ወይም USPS EXPRESS MAIL
) ከነቴምብሩ አብሮ መላክ
|
No comments:
Post a Comment