|
እባክዎ አገልግሎቱን አዘጋጅተን
እንድንስጥዎ በጥንቃቄ አንብበው አስፈለጊውን ማስረጃዎች ከነ ፎቶ ኮፒያቸው አያይዘው ያቅርቡ/ይላኩ፡፡
|
የፖስታ አላላክ መመሪያ
-
በፖስታ ቤት አማካኝነት የተለያዩ ሰነዶች ለማረጋገጥ የምትጠይቁ ባለጉዳዮች መላኪያም ሆነ መመለሻ ፖስታ መጠቀም
የሚኖርባችሁ Tracking Number ባለው
FEDEX, UPS, ወይም USPS EXPRESS MAIL
መሆን ይገባዋል፡፡
-
የላኩት ፖስታ ወደ
ኤምባሲያችን ለመድረሱ ፖስታውን በላኩበት የTracking Number በመጠቀም ማወቅ ስለሚችሉ እባክዎት ፖስታውን
ኤምባሲ መድረሱን ለማወቅ አይደውሉ፡፡
-
የተለያዩ ሰነዶች ለማረጋገጥ የላኩት ሰነድ
ኤምባሲው ከተረከበት ከሁለት ውይም ከሶስት የስራ ቀናት በኋላ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ በላኩት የመመለሻ ፓስታ
Tracking Number በመጠቀም ያጣሩ!
|
|
ሀ
በኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተረጋግጦ ከኢትዮጵያ
ለመጡ የተለያዩ ሰነዶችን ለማረጋገጥ
|
መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች
|
|
መጀመሪያ ለማረጋገጥ የሚፈለገው
ዶኩመንት በኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያቤት ተረጋግጦ ማቅረብ
|
|
የአገልግሎት ክፍያ መጠን
|
|
|
|
-
ክፍያው
የሚፈፀመው
ለኢትዮጵያ ኤምባሲ
በተፃፈ መኒ ኦርደር
/Money Order/ መሆን ይኖርበታል፡፡
|
|
|
5 |
ሰነዱን
በፖስታ ቤት በኩል
የሚልኩ
ከሆነ ፣ አድራሻዎ የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ
Tracking Number ያለው (FEDEX,
UPS, ወይም USPS EXPRESS MAIL
) ከነቴምብሩ አብሮ መላክ
|
|
|
ለ.
ከአሜሪካን መንግስት ለተሰጡ የተለያዩ ዶክመንቶችን
ለማረጋገጥ
|
መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች
|
|
ሰነዱን መጀመሪያ ባሉበት
ስቴት ኦፊስ ማረጋገጥ
|
|
በመቀጠል ዋሽንግትን ዲሲ በሚገኘው ስቴት ዲፓርትመንት አረጋግጦ ማቅርብ
|
|
የአገልግሎት ክፍያ መጠን
|
|
|
|
-
ክፍያው
የሚፈፀመው
ለኢትዮጵያ ኤምባሲ
በተፃፈ መኒ ኦርደር
/Money Order/ መሆን ይኖርበታል፡፡
|
4 |
|
|
ሰነዱን
በፖስታ ቤት በኩል
የሚልኩ
ከሆነ ፣ አድራሻዎ የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ
Tracking Number ያለው (FEDEX,
UPS, ወይም USPS EXPRESS MAIL
) ከነቴምብሩ አብሮ መላክ
|
|
No comments:
Post a Comment